Skip to content

ለአዲስ ገቢ ሰልጣኞች የሕይወት ክህሎት ስልጠና ተሰጠ

ኽምራ ጤና ሳይንስና ቢዝነስ ኮሌጅ ለአዲስ ገቢ ሰልጣኞች የሕይወት ክህሎት ስልጠና ሰጥቷል። ስልጠናው የሕይወት ክህሎት መሠረታዊ መርሆችን፣ ለራስ የሚሰጥ ግምትን፣ የውሳኔ አሰጣጥን፣ የችግር መፍታትን እና የአቻ ግፊትን መቋቋምን ያካተተ ነበር። ዓላማውም ሰልጣኞች በራሳቸው እንዲተማመኑ፣ ተገቢ ውሳኔዎችን እንዲሰጡ፣ በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ እና በግላዊና ማህበራዊ ሕይወታቸው የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች በተገቢው ሁኔታ እንዲቋቋሙና እንዲፈቱ አስፈላጊ ክህሎቶችን ማዳበር ነው።

Article topics